QUIZ START Results አልፈዋል ይቀጥሉ ወድቀዋል ይቀጥሉ Next#1. ' ህህ(እህህ) ' , ተክክለኛውን ትርጉም ምረጥ/ጭ ሀ.መተከዝ ሀ.መተከዝ ለ.መቆርቆር ለ.መቆርቆር ሐ. ሁሉም መልስ ነው ሐ. ሁሉም መልስ ነው #2. መሳ ለመሳ አቻይ አቻይ የማይበላለጡ የማይበላለጡ የማይተናነሱ የማይተናነሱ ሁሉም ሁሉም #3. ከሚደረስበት በላይ ወይም ከማይደረስበት አዝልቆ የሚያስብ ልበ ደንዳና ልበ ደንዳና ልበ ትልቅ ልበ ትልቅ ልበ ውልቅ ልበ ውልቅ ልበ ድንጉጥ ልበ ድንጉጥ Next#4. ' ሀይ አለ ' , ተክክለኛውን ትርጉም ምረጥ/ጭ ሀ.መለሰ ሀ.መለሰ ለ.ከለከለ ለ.ከለከለ ሐ. አገደ ሐ. አገደ መ. ሁሉም መልስ ነው መ. ሁሉም መልስ ነው Next#5. 'ሀብተ ሰባራ' , ተክክለኛውን ትርጉም ምረጥ/ጭ ሀ.የሕይወት ኑሮው ያልተቃና ሀ.የሕይወት ኑሮው ያልተቃና ለ.ዕድለ ቢስ ለ.ዕድለ ቢስ ሐ. ሁሉም መልስ ነው ሐ. ሁሉም መልስ ነው Finish ለመመለስ ይህንን ይጫኑ