ንኔታ


ከተለያዩ የአማርኛ ትምህርት ጨዋታዎች/ጥያቄዎች ውስጥ ይምረጡ በጥያቄ ሁነታ፣ በዬኔታ ላይ ያሉት ሁሉም ትምህርቶች እርስዎን ለመገዳደር እና ለታላቅነት ለማዘጋጀት በሚያስደስት ሁኔታ ቀርበዋል።

የ ክፍያ ሁኔታ

አገልግሎታችንን ለመጠቀም ለመጀመሪያዎቹ ሶስት የሙከራ ቀናት ደንበኞቻችን ያለምንም ክፍያ በነጻ መጠቀም የሚችሉ ሲሆን አገልግሎታችን ጠቃሚ ሆኖ ካገኙትና አብረውን የሚቀጥሉ ከሆነ በቀን ሁለት(2) ብር በሳምንት ለ7 ቀናት ከሞባይል የ አየር ሰአታቸው የአገልግሎት ክፍያ የሚከፍሉ የሆናል፡፡

አገልግሎት ማቋረጥን በተመለከተ

አገልግሎታችንን ሲጠቀሙ የነበሩ ደንበኞቻችን በተለያይ ምክንያት ማቋረጥ ቢፈልጉ በቀላሉ ወደ 6383 አጭር የመልክት ቁጥር፣ stop ብለው በመላክ ማቋረጥ ይችላሉ፡፡