QUIZ START Results አልፈዋል ይቀጥሉ ወድቀዋል ይቀጥሉ Next#1. 'ሀብተ ሰባራ' , ተክክለኛውን ትርጉም ምረጥ/ጭ ሀ.የሕይወት ኑሮው ያልተቃና ሀ.የሕይወት ኑሮው ያልተቃና ለ.ዕድለ ቢስ ለ.ዕድለ ቢስ ሐ. ሁሉም መልስ ነው ሐ. ሁሉም መልስ ነው Next#2. ' ሄሄ ' , ተክክለኛውን ትርጉም ምረጥ/ጭ ሀ.መጎጠጥ ሀ.መጎጠጥ ለ.መዛት ለ.መዛት ሐ. ሁሉም መልስ ነው ሐ. ሁሉም መልስ ነው Next#3. ' ሀይ ሀይ አለ ' , ተክክለኛውን ትርጉም ምረጥ/ጭ ሀ.ገላገለ ሀ.ገላገለ ለ.አስማማ ለ.አስማማ ሐ. ሁሉም መልስ ነው ሐ. ሁሉም መልስ ነው Next#4. ' ህህ(እህህ) ' , ተክክለኛውን ትርጉም ምረጥ/ጭ ሀ.መተከዝ ሀ.መተከዝ ለ.መቆርቆር ለ.መቆርቆር ሐ. ሁሉም መልስ ነው ሐ. ሁሉም መልስ ነው #5. ከሚደረስበት በላይ ወይም ከማይደረስበት አዝልቆ የሚያስብ ልበ ደንዳና ልበ ደንዳና ልበ ትልቅ ልበ ትልቅ ልበ ውልቅ ልበ ውልቅ ልበ ድንጉጥ ልበ ድንጉጥ Finish ለመመለስ ይህንን ይጫኑ