የሚፈልጉትን ጥያቄ ይምረጡ

የፊደል አጠቃቀም

ልዩ ልዩ ፊደሎች አነዛዘር ዐዋጅ
1.በጉሮሮ የሚነገሩ 5 ሀ፤ሐ፤አ፤ዐ፤ኀ ናቸው
2.በትናጋ የሚነገሩ 4 ቀ፤ገ፤የ፤ከ፤ኸ ናቸው
3.በምላሰ የሚነገሩ 5 ደ፤ጠ፤ለ፤ነ፡ተ ናቸው
4.በከንፈር የሚነገሩ 6 መ፤በ፤ወ፤ጰ፤ፈ፤ፐ ናቸው
5.በጥርሰ የሚነገሩ 6 ሠ፤ሰ፤ዘ፤ረ፤ጸ፡ፀ ናቸው
6.በአፍንጫ የሚነገሩ 6 ሸ፤ቸ፤ኘ፤ዠ፤ጀ፤ጨ ናቸው

የግዕዝ ቁጥር

፩ ፪ ፫ ፬ ፭ ፮ ፯ ፰ ፱ ፲
1 2 3 4 5 6 7 8 9 10
፳ ፴ ፵ ፶ ፷
20 30 40 50 60
፸ ፹ ፺ ፻ ፼
70 80 90 100 1000