QUIZ START Results አልፈዋል ይቀጥሉ ወድቀዋል ይቀጥሉ QUIZ START #1. ከሚከተሉት ደራሲያን “ ስውር ግዛት ” መጽሐፍ ደረሲ ማን ነው ሀዲስ አለማየሁ መስከረም አበራ ምንተስኖት ጢቆ ነዲ እንየ ሺበሺ #2. ከሚከተሉት ደራሲያን “በሀገር ፍቅር ጉዞ ” መጽሐፍ ደረሲ ማን ነው ዮናስ ዘውዴ ዓቢዩ ብርሌ(ጌራ) ታክሎ ተሾመ አንዱዓለም አራጌ #3. ከሚከተሉት ደራሲያን “3000 ለሊቶች” መጽሐፍ ደረሲ ማን ነው ዮናስ ዘውዴ አንዱዓለም አራጌ ዓቢዩ ብርሌ(ጌራ) ታክሎ ተሾመ Previous Next #4. ከሚከተሉት ደራሲያን “ያላሻገረን ዲሞክራሲ ” መጽሐፍ ደረሲ ማን ነው እንየ ሺበሺ በዓሉ ግርማ ጥላሁን መንገሻ ምንተስኖት ጢቆ ነዲ #5. ከሚከተሉት ደራሲያን “ሔምሎክ ” መጽሐፍ ደረሲ ማን ነው አንዱዓለም አራጌ ታክሎ ተሾመ ዓቢዩ ብርሌ(ጌራ) ዮናስ ዘውዴ Previous Finish